Ewedihalew
Samuel Negussie
7:24ምን ያህል ትልቅ ነው ምን ያህል ትልቅ ነው ጌታ ኢየሱስ ጌታ ኢየሱስ እኛ ምናመልከው በእርግጥም ትልቅ ነው ግን ሁሉን ትቶ ግን ሁሉን ትቶ ግን ሁሉን ትቶ መጣ እኔን ወዶ ግን ሁሉን ትቶ ግን ሁሉን ትቶ ግን ሁሉን ትቶ መጣ እኛን ወዶ ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር (ፍቅር) ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር እግዚአብሔር ፍቅር ነው እግዚአብሔር ፍቅር ነው እግዚአብሔር ፍቅር እግዚአብሔር ፍቅር ነው እግዚአብሔር ፍቅር እግዚአብሔር ፍቅር ነው እግዚአብሔር ፍቅር እግዚአብሔር ፍቅር ነው እግዚአብሔር ፍቅር የእውነት ፍቅር ከሞት ይበረታል ብዙ ውሆች ሊያጠፉት አይችሉም ነፍሱን ለእኔ አሳልፎ የሰጠ ኢየሱስ ነው በፍቅሩ ያዳነኝ አመሰግናለሁ ስለምትወደኝ ሁሌ ስህተትን ስሰራ ጥፋት ሳጠፋ ፍቅርህ ያው ነው ለእኔ አመሰግናለሁ ስለምትወደኝ ሁሌ ግድ ስልሚልህ የእኔ ነገር አትረሳኝም እኔን አመሰግናለሁ ስለምትወደኝ ሁሌ ሰዎች ሳይርዱኝ ጥለውኝ ሲሄዱ ሳይፍልጉኝ እኔን አመሰግናለሁ ስለምትወደኝ ሁሌ ዘላለማዊ ነው የአንተ ፍቅር ኢየሱስ ወዳጄ አንትን አምልካለሁ እኔ አመልካለሁ እኔ ኦ ኦ እስከ ዘላለሜ አንትን አምልካለሁ እኔ አመልካለሁ እኔ ኦ ኦ እስከ ዘላለሜ ለእኔ ያለህ ኢየሱስ ሃሳብህ በጐ ሰላም ነው ሁሌ መልካም ተስማምቶኛል የአንተ አባትነት ሁልጊዜ ፍቅር ነህ ለልጅህ አመሰግናለሁ ስለምትወደኝ ሁሌ ስህተትን ስሰራ ጥፋት ሳጠፋ ፍቅርህ ያው ነው ለእኔ አመሰግናለሁ ስለምትወደኝ ሁሌ ግድ ስልሚልህ የእኔ ነገር አትረሳኝም ለአንዴም አመሰግናለሁ ስለምትወደኝ ሁሌ ሰዎች ሳይርዱኝ ጥለውኝ ሲሄዱ ሳይፍልጉኝ እኔን አመሰግናለሁ ስለምትወደኝ ሁሌ ዘላለማዊ ነው የአንተ ፍቅር ኢየሱስ ወዳጄ አንትን አምልካለሁ እኔ አመልካለሁ እኔ ኦ ኦ እስከ ዘላለሜ አንትን አምልካለሁ እኔ አመልካለሁ እኔ ኦ ኦ እስከ ዘላለሜ